Position:
Organization: Ethiopian Technology Authority (ETA)
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 7424
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንተራት
የት/ት ደረጃ፡ ቲቪኢቲ ደረጃ 3 ወይም ዲፕሎማ በሴክሬታሪያል እና ኦፊስ ማኔጅመንት፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 4 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መገናኛ አምቼ ጎን የጥራት መንደር ግቢ ውስጥ በሚገኘው የኢትዮጵያ ቴክኖሎጂ ባለስልጣን ቢሮ የብቃትና የሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ የስራ ክፍል በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25111130866
Deadline: Oct 17, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1