Executive Secretary

Position:

Organization: Federal Supreme Sharia Court

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በሳይኮሎጂ ፣ በሴክሬታሪያል ሳይንስ ኤንድ ኦፊስ ማኔጅመንት፣ በኢንፎርማሽን ኮሙኒኬሽን፣ በቢሮ አስተዳደር፣ በቋንቋና ስነጽሁፍ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት በሴክሬታሪ አገልግሎት የስራ ልምድ ያለው/ላት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ፡ 12566

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ክህሎቶች

  • IFMIS እና ICSMIS በቂ እውቀት ያለው/ላት

  • ስለ ቢሮ አስተዳደር እውቀት ያለው ላይ

  • ጥሩ ተግባቦት ያለው/ላት

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች ኦርጅናል የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሚኒሊክ ሆስፒታል ሳንፎርድ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው ሸሪዓ ፍ/ቤት የሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት በአካል በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

Job Requirements ዲፕሎማ በሳይኮሎጂ ፣ በሴክሬታሪያል ሳይንስ ኤንድ ኦፊስ ማኔጅመንት፣ በኢንፎርማሽን ኮሙኒኬሽን፣ በቢሮ አስተዳደር፣ በቋንቋና ስነጽሁፍ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ኦርጅናል የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሚኒሊክ ሆስፒታል ሳንፎርድ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው ሸሪዓ ፍ/ቤት የሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት በአካል በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት(COC) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

Deadline: May 24, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1