Export Documentation Officer

Position:

Organization: Oromia Agricultural Cooperatives Federation

Not Specified

የሥራ መግለጫ

ድርጅታችን የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የስራ መደብ ላይ በቋሚነት አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በዓለም አቀፍ ንግድ፣ በማርኬቲንግ፣ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በቢዝነስ ሊደርሽፕ እና በማርኬቲንግ ማኔጅመንት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 2/3 ዓመት የማስመጣት/የመላክ ሰነዶች እና ሂደቶች ላይ ልምድ ያለው

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ: 34191

  • ደረጃ: 11

  • የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ

ክህሎቶች

  • ኮምፒውተር የሰለጠናና ሰርተፍኬት ያለው/ያላት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ጀሞ ሚካኤል ንፋስ ስልክ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ጽ/ቤት አጠገብ በሚገኘው የኦግህሥማፌ 6ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 5 በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 1፡30 በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማስታወሻ፡ የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡ ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0938767265/ 0913631890 ይደውሉ፡፡

Job Requirements በቢዝነስ አስተዳደር፣ በዓለም አቀፍ ንግድ፣ በማርኬቲንግ፣ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ፣ በቢዝነስ ሊደርሽፕ እና በማርኬቲንግ ማኔጅመንት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ጀሞ ሚካኤል ንፋስ ስልክ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ጽ/ቤት አጠገብ በሚገኘው የኦግህሥማፌ 6ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 5 በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 1፡30 በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማስታወሻ፡ የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡ ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0938767265/ 0913631890 ይደውሉ፡፡

Deadline: Nov 5, 2026, 12:00 AM

Location: Jemo

Amount: 1