Export Team Leader
Position:
Organization: Oromia Agricultural Cooperatives Federation
Not Specified
የሥራ መግለጫ
ድርጅታችን የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የስራ መደብ ላይ በቋሚነት አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ
መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በአለም አቀፍ ንግድ፣ ማርኬቲንግ ፣ማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ ሊደርሺፕ፣ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች
- የስራ ልምድ፡ በአስመጪ/ላኪ (Import/Export) ኢንዱስትሪ ውስጥ 5/6 ዓመታት ሥራ ልምድ ያለው ሆኖ፣ ለ3 ዓመታት በኤክሰፖርት ወይም በዓለም አቀፍ ንግድ ላይ ያተኮረ ከፍተኛ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት እንደ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ባሉ ዓለም ዓቀፍ የንግድ ሕጎች፣ የጉምሩክ ሥርዓቶች እና የፋይናንስ ሂደቶች ላይ ጠንካራ ልምድ ያለው/ያላት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ: -በስምምነት
- ደረጃ: 15
- የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ጀሞ ሚካኤል ንፋስ ስልክ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ጽ/ቤት አጠገብ በሚገኘው የኦግህሥማፌ 6ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 5 በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 1፡30 በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማስታወሻ፡ የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡ ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0938767265/ 0913631890 ይደውሉ፡፡
Job Requirements በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በአለም አቀፍ ንግድ፣ ማርኬቲንግ ፣ ማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ ሊደርሺፕ፣ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር........................................................................................ How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ጀሞ ሚካኤል ንፋስ ስልክ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ጽ/ቤት አጠገብ በሚገኘው የኦግህሥማፌ 6ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 5 በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 1፡30 በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማስታወሻ፡ የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡ ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0938767265/ 0913631890 ይደውሉ፡፡Deadline: Nov 5, 2026, 12:00 AM
Location: Jemo
Amount: 1
