Position:
Organization: Muzien and his Children Plc
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ደመወዝ፡ በስምምነት
ብዛት፡ 1
የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በህዝብ አስተዳደር፣ ሂሳብ አያያዝ፣ ኢኮኖሚስት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 5/10 አመት የሰራ/ች የስራ/ች ከዚህ ውስጥ 7 አመት በሃላፊነት የሰራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሙዛይንባ ልጆች ሃ/የተ/የግ/ማህበር ከአዲስ አበባ ወደ ጅማ ከሚወስደው መንገድ ተገንጥሎ ቡታጅራ በሚወስደው መንገድ 8 ሜትር ገባ ብሎ በአካል በመገኘት ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 27234 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251929901555 መደወል ይችላሉ።
Deadline: May 20, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1