Factory Manager

Position:

Organization: Etete Foods Catering

Not Specified

የቅጥር ሁኔት፡ በቋሚነት

የስራ ቦታ፡ ዱከም

ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በምግብ ኢንጂነሪንግ ቴክኖሎጂ፣ በኬሚካል ኢንጂነሪንግ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስኮች

የስራ ልምድ፡ 6/8 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ ሆኖ ከዚህ ውስጥ 4 አመት እና በላይ በአምራች ኢንዱስትሪ ውስጥ በኦፕሬሽን/ምርት/ መምሪያ ሥራአስኪያጅነት ወይም በሥራ አስኪያጅነት የሠራ/ች

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቃሊቲ ሸገር ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም በኤሜል፡ etetefoods830@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114624419 / +251908333999 / +251911644027 መደወል ይችላሉ።

Job Requirements Master's or Bachelor's degree in Food Engineering Technology, Chemical Engineering or in a related field of study with relevant work experience, out of which 4 years or more of experience in a manufacturing industry as an operations /production /department manager or executive How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቃሊቲ ሸገር ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም በኤሜል፡ etetefoods830@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114624419 / +251908333999 / +251911644027 መደወል ይችላሉ።

Deadline: Jun 2, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue