Factory Manager

Position:

Organization: Muzien and his Children Plc

Not Specified

ብዛት: 1

ደመወዝ: በስምምነት

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

የስራ መስፈርቶች:

ተፈላጊ የት/ደረጃ: ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በሥራ አመራር፣ ሂሳብ አያያዝ፣ ኢኮኖሚክስ፣ መካኒካል፣ ኬሚካል፣ ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ በማምረቻ ኢንዱስትሪ ቢያንስ 12 ዓመት የሠራ ሆኖ 7 ዓመት በኃላፊነት የሠራ ወይም ከላይ በተጠቀሱት ትምህርቶች ማስተርስ ዲግሪ ኖሮት በማምረቻ ድርጅት የ10 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው ሆኖ 5 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ከአዲስ አበባ ወደ ጅማ ከሚወስደው መንገድ ተገንጥሎ ቡታጅራ በሚወስደው መንገድ 800 ሜትር ዋናው መንገድ ዳር በአካል በመገኘት ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 27234 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251929901555

Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in Business Administration, Accounting, Economics, Mechanical, Chemical, Industrial Engineering or in a related field of study with relevant work experience, out of which 5/7 years of in the responsibly How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ከአዲስ አበባ ወደ ጅማ ከሚወስደው መንገድ ተገንጥሎ ቡታጅራ በሚወስደው መንገድ 800 ሜትር ዋናው መንገድ ዳር በአካል በመገኘት ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 27234 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251929901555

Deadline: Jul 1, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue