Position:
Organization: FDRE House of Federation
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ደመወዝ፡ 15420 ብር
የት/ት ደረጃ፡ ሁለተኛ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ፣ ስታስቲክስ፤ ኢኮኖሜትሪክስ
ሥራ ልምድ፡ 2/4 ዓመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር 4 ኪሎ በሚገኘው በፌዴሬሽን ምክር ቤት ጽ/ቤት የሰው ሀብት ሥራ አመራር ቢሮ አካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in Economics, Statistics, Econometrics or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር 4 ኪሎ በሚገኘው በፌዴሬሽን ምክር ቤት ጽ/ቤት የሰው ሀብት ሥራ አመራር ቢሮ አካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።Deadline: May 30, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1