Position:
Organization: Policy Studies Institute
የስራ መደብ፡ የፌደራሊዝም የዴሞክራሲና የህግ ክፍተኛ ተመራማሪ
የስራ ደረጃ፡ XXI
ደመወዝ፡ 19820.00
ብዛት፡ 1
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
ፓኤችዲ ወይም አቻ ዶክሬት ዲግሪ በፕለቲካል ሳይንስ፣ ኢንተርናሽናል ሪሌሽንስ፣ ፒስ እና ሴኪዩሪቲ ስተዲስ፣ ኮንፍሊክት ማኔጅመንት እና ሪዞሊውሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
9 አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ከዚህ ውስጥ ቢያንስ ለ5 አመት በተመራማሪ II የሰራና/የስራች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ስቴድየም አካባቢ ከቤተዛታ ሆስፒታል ጎን ትራንስፖርትና ሎኪስትክስ ሚኒስቴር አጠገብ ያለው ሰማያዊ ፎቅ ግራውንድ ላይ የብቃትና የሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 02 በአካል በመቅረብ ወይም በፓስታ ሳጥን ቁጥር 2479 በመላክ ወይም በኢሜል፡ psi.org.et@gmail.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ
ለበለጠ መረጃ +25111133136 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements PhD or Equivalent Doctoral Degree in Political Science, International Relations, Peace and Security Studies, Conflict Management and Resolution, or in a related field of study with relevant work experience, out of which 5 years as a Researcher How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ስቴድየም አካባቢ ከቤተዛታ ሆስፒታል ጎን ትራንስፖርትና ሎኪስትክስ ሚኒስቴር አጠገብ ያለው ሰማያዊ ፎቅ ግራውንድ ላይ የብቃትና የሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 02 በአካል በመቅረብ ወይም በፓስታ ሳጥን ቁጥር 2479 በመላክ ወይም በኢሜል፡ psi.org.et@gmail.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25111133136 መደወል ይችላሉ።Deadline: May 15, 2025, 12:00 AM
Location: Stadium
Amount: 1