Field/Lab Technical Assistant
Position:
Organization: Oda Bultum University
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ በኬሚስትሪ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
- የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- ኮሌጅ፡ የተፈጥሮ ሀብትና ኢንቫይሮንመንታል ሳይንስ ኮሌጅ
- ዲፓርትመት፡ ሶይል ሪሶርስ እና ወተርሼድ ማኔጅመንት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- በላቦራቶሪና በመስክ የሚካሄዱ የምርምርና የተግባር ሥራዎችን ለማከናወን ድጋፍ ማድረግ
- የአፈር፣ የውሃና የአካባቢ ናሙናዎችን በተገቢው የናሙና አሰባሰብ ዘዴ መሰብሰብና ለላቦራቶሪ ትንተና ማዘጋጀት
- የአፈር እና የውሃ ጥራት ምርመራዎችን በተገቢው የላቦራቶሪ መሣሪያ ማከናወን
- የላቦራቶሪና የመስክ መሣሪያዎችን ማዘጋጀት፣ በአግባቡ መጠቀምና መጠበቅ
- የመስክ ልምምድና የላቦራቶሪ ተግባራትን ለተማሪዎች በቴክኒክ ማገዝ
- የላቦራቶሪ የደህንነትና የሥራ ሂደት መመሪያዎችን ማክበር
- በቅርብ ኃላፊ የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ የቴክኒክ ሥራዎችን ማከናወን
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒና ሲቪ በመያዝ ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ጭሮ ከተማ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ(አዲሱ ግቢ) የብቃትና ሠው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ወይም አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ የአሜሪካ ኤምባሲ ፊትለፊት የዩኒቨርሲቲው ጉዳይ ማስፈጸሚያ ቢሮ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ።
ማስታወሻ፡ ወንዶች 3.25 እና ከዚያ በላይ፣ ለሴቶች 3.00 እና ከዚያ በላይ ፣ለአካል ጉዳተኞች፣ለታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር 2.75 እና ከዚያ በላይ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ እንዲሁም ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ለተመረቁ ተወዳዳሪዎች የመውጫ ፈተና ማለፋቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
Job Requirements ኬሚስትሪ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - በላቦራቶሪና በመስክ የሚካሄዱ የምርምርና የተግባር ሥራዎችን ለማከናወን ድጋፍ ማድረግ - የአፈር፣ የውሃና የአካባቢ ናሙናዎችን በተገቢው የናሙና አሰባሰብ ዘዴ መሰብሰብና ለላቦራቶሪ ትንተና ማዘጋጀት - የአፈር እና የውሃ ጥራት ምርመራዎችን በተገቢው የላቦራቶሪ መሣሪያ ማከናወን - የላቦራቶሪና የመስክ መሣሪያዎችን ማዘጋጀት፣ በአግባቡ መጠቀምና መጠበቅ - የመስክ ልምምድና የላቦራቶሪ ተግባራትን ለተማሪዎች በቴክኒክ ማገዝ - የላቦራቶሪ የደህንነትና የሥራ ሂደት መመሪያዎችን ማክበር - በቅርብ ኃላፊ የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ የቴክኒክ ሥራዎችን ማከናወን How to Apply አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒና ሲቪ በመያዝ ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ጭሮ ከተማ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ(አዲሱ ግቢ) የብቃትና ሠው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ወይም አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ የአሜሪካ ኤምባሲ ፊትለፊት የዩኒቨርሲቲው ጉዳይ ማስፈጸሚያ ቢሮ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ። ማስታወሻ፡ ወንዶች 3.25 እና ከዚያ በላይ፣ ለሴቶች 3.00 እና ከዚያ በላይ ፣ለአካል ጉዳተኞች፣ለታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር 2.75 እና ከዚያ በላይ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ እንዲሁም ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ለተመረቁ የመውጫ ፈተና ማለፋቸውን የማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡Deadline: Aug 21, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
