Position:
Organization: B Square Y Engineering
ብዛት፡ 1
ደመወዝ: በስምምነት
የት/ት ደርጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ዲፕሎማ በማኔጅመንት፣ኢኮኖሚክስ፣አካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 2-4 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ገርጂ መብራት ኃይል አንበሳ ጋራዥ አለፍ ብሎ አሃዱ ኮምፕሌክስ ፊት ለፊት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251901971042/+251932348520/+251940977917 ይደውሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree or Diploma in Management, Accounting, Economics, or related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ገርጂ መብራት ኃይል አንበሳ ጋራዥ አለፍ ብሎ አሃዱ ኮምፕሌክስ ፊት ለፊት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251901971042/+251932348520/+251940977917 ይደውሉ።Deadline: Sep 21, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1