Finance Administration Officer I
Position:
Organization: Ethiopian Electric Power Corporation
Not Specified
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ በድርጅቱ ውስጥ ባሉን ክፍት ቦታዎች
ደሞዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
አመልካቾች ከ2015 ዓ.ም ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ እና የመውጫ ፈተና /Exit Exam/ የወሰዱ መሆን አለባቸው፡፡
የመመረቂያ ነጥብ ለወንዶች 3.00 ፣ ለሴቶች 2.75 እና ከዛ በላይ መሆን አለበት፡፡
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች፡
የተለያዩ የፋይናንስ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት እና ለኃላፊዎች ማቅረብ
የድርጅቱን የፋይናንስ ፖሊሲና ደንቦች መከተል
የገቢና ወጪ መዝገቦችን በትክክል መመዝገብ እና መቆጣጠር
የድርጅቱን የገንዘብ እንቅስቃሴን መከታተል
የፋይናንስ ፋይሎችን በአግባቡ ማደራጀት
የተለያዩ የፋይናንስ ስራዎችን በበላይ ኃላፊ መመሪያ መሰረት መፈፀም
የማመልከቻ መመሪያ፡
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የሚከተለውን ሊንክ በመጫን መመዝገብ ትችላላችሁ፡ THIS LINK
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እንደአስፈጊነቱ ማስታወቂያውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት ያላው መሆኑን እናስውቃለን።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0115-58-06-23 ይደውሉ፡፡
Deadline: Apr 19, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
