Finance Department Manager

Position:

Organization: Kokeb Flour and Pasta Factory Plc

Not Specified

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ብዛት፡ 2

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

የስራ መስፈርቶች፡

የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ 5/8 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ደብረዘት መንገድ ሳሪስ ከአዳማ ሆቴል ገባ ብሎ ባለው መንገድ 58 ማዞሪያ በአካል በመገኘት ወይም በኤሜል፡ hr.kokenflor@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251921502961 ይደውሉ።

Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in Accounting & Finance or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ደብረዘት መንገድ ሳሪስ ከአዳማ ሆቴል ገባ ብሎ ባለው መንገድ 58 ማዞሪያ በአካል በመገኘት ወይም በኤሜል፡ hr.kokenflor@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251921502961 ይደውሉ።

Deadline: Aug 9, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue