Finance Manager

Position:

Organization: Sunshine Construction PLC

Not Specified

ብዛት፡ 1

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ በሒሣብ መዝገብ አያያዝ የትምህርት መስክ በዲግሪ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በሥራ መደቡ ላይ የሠራ፤ የሥራ ልምዱ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ ላይ የሆነ ዓመታዊ ሒሳብ የመዝጋት እና ኦዲት የማስደረግ ልምድ ያለው፤

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በኩባንያው ዋናው መ/ቤት ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት በአካል በመቅረብ ወይም ከሁለት ሜጋ ባይት ያልበለጠ ሲቪ በኤሜል፡ jobs@sunshineinvestmentgroup.net መላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25111551389 መደወል ይችላሉ።

Job Requirements Bachelor's Degree in Accounting or in a related field of study with relevant work experience, out of which 4 years of experience in the position; experience in annual closing and auditing of accounts in a construction company How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በኩባንያው ዋናው መ/ቤት ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት በአካል በመቅረብ ወይም ከሁለት ሜጋ ባይት ያልበለጠ ሲቪ በኤሜል፡ jobs@sunshineinvestmentgroup.net መላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25111551389 መደወል ይችላሉ።

Deadline: Jun 3, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue