Finance Manager

Position:

Organization: Waryt Mulutila International PLC

Not Specified

የስራ መደቡ፡ የፋይናንስ ክፍል ስራ አስኪያጅ

ብዛት፡ 1

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዋና መ/ቤት

የስራ መስፈርቶች፡

ሁለተኛ ወይም የመጀመርያ ዲግሪ በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች

8 አመት ለመጀመርያ ዲግሪ እና 6 አመት ለሁለተኛ ዲግሪ 2 አምት በፋይናንስ ክፍል ኃላፊነት ላይ የሰራ/ች ሆኖ በቂ የስልጠናውች የወሰደ/ች እና የፒች ትሪ ሶፍትዌር አጥዕቃቀም ልምድ ያለው/ላት

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ  ዋሪት ሙሉጥላ ኢንተርናሽናል ኃ.የተ.የግ.ኩባኛ ኃይሌ ገ/ስላሴ ጎዳና - ዉሃ ልማት ፊት ለፊት ዋሪት ህንፃ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ +251116610875 / +251116185072 / +251944342074 መደወል ይችላሉ

Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in a related field of study with relevant work expereince out of which, 2 years in the finance department, have received sufficient training, and have extensive experience in using the Peach Tree software. Expereince: 8 years for Bachelor's and 6 years for Master's How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዋሪት ሙሉጥላ ኢንተርናሽናል ኃ.የተ.የግ.ኩባኛ ኃይሌ ገ/ስላሴ ጎዳና - ዉሃ ልማት ፊት ለፊት ዋሪት ህንፃ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251116610875 / +251116185072 / +251944342074 መደወል ይችላሉ

Deadline: May 7, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue