Finance Officer
Position:
Organization: Federal Housing Corporation
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የ FRS እና የ Peachtree Accounting ሥልጠና ያለው
የስራ ልምድ፡
ለመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት የሠራ/ች ወይም ለሁለተኛ ዲግሪ 2 ዓመት የሠራ/ች
የማህበረሰቡን ሂሳብ በዘመናዊ መንገድ በመመዝገብ ሂሳብ አስታርቆ ደረጃውን የጠበቀ ወቅታዊ የሂሳብ ሪፖርት በማዘጋጀት በውጭ ኦዲተር በማስመርመር ውጤቱ ተከታትሎ ማቅረብ የሚችል/ የምትችል
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ በኮርፖሬሽኑ የሰራተኞች ገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ ህብረት ስራ ማህበር ውስጥ
የማመልከቻ መመሪያ፡
አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎች እና መታወቂያ ካርድ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት በሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማስታወሻ፡ ለሥራ መደቡ የተጠየቀው የሥራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251113727389 ወይም +251113713400 ይደውሉ፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና የሥነ ምግባር ማረጋገጫ ማስረጃ በመያዝ አዲስ አበባ ለገሀር አካባቢ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤ ሁለተኛ ፎቅ የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን በሥራ ሰዓት በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የሥራ ልምዳቸው ቀጥተኛ መሆን አለበት፡፡Deadline: May 15, 2026, 12:00 AM
Location: Legahar
Amount: 1
