Financial Audit Expert IV

Position:

Organization: Amanuel Mental Specialized Hospital

Not Specified

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 17838

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ  በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግ ኤንድ ኦዲቲንግ፣አካውንቲንግ ኤንድ በጀት፣ ባንኪንግ እና ፋይናንስ፣ ኮምፒውተራይዝድ አካውንቲንግ፣ ኮኦፕሬቲቭ አካውንቲንግ፣ አካውንቲንግ አና ፋይናንስ፣ ፐብሊክ ፋይናንስ፣ ኮኦፕሬቲቭ አካውንቲንግ ኤንድ ኦዲቲንግ፣ አካውንቲንግ እና በጀት ሰርቪስ፣ ፐብሊክ ሴክተር ፋይናንስ፣ አካውንቲንግ እና በጀት ሰፖርት፣ ኮሜርስ አካውንቲንግ፣ ፋይናንስ ዴቬሎፕመንት ኢኮኖሚክስ፣ ፋይናንሽያል ማኔጅመንት ወይም ፐብሊክ ፋይናንሽያል ማኔጅመንት፣ መንግስት ፋይናንስ አስተዳደር፣ ሰርቲፋይድ አካውንቲንግ፣ ታክስ አስተዳደር፣ ታክስ አና ከስተም አድሚኒስትሬሽን ወይም ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

የስራ ልምድ፡ 6 አመት

የማመልከቻ መመሪያ: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር እና የስራ ግብር የተከፈለበትን በመያዝ በመስሪያ ቤቱ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈጻሚ ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።


የምዝገባ ሰአት፡ ከጠዋቱ 2፡00 ሰአት - 6፡00 ሰአት

           ከሰአት በኋላ 7፡00 ሰአት - 12፡00 ሰአት


Job Requirements Bachelor's Degree in Accounting, Accounting and Auditing, Accounting and Budgeting, Banking and Finance, Computerized Accounting, Cooperative Accounting, Accounting and Finance, Public Finance, Cooperative Accounting and Auditing, Accounting and Budgeting Services, Public Sector Finance, Accounting and Budgeting Support, Commerce Accounting, Finance Development Economics, Financial Management or Public Financial Management, Government Finance Management, Certified Accounting, Tax Administration, Tax and Customs Administration or Management or in a related field of study with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር እና የስራ ግብር የተከፈለበትን በመያዝ በመስሪያ ቤቱ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈጻሚ ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። የምዝገባ ሰአት፡ ከጠዋቱ 2፡00 ሰአት፟ - 6፡00 ሰአት ከሰአት በኋላ 7፡00 ሰአት፟ - 12፡00 ሰአት

Deadline: Mar 15, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1