Financial Auditor IV

Position:

Organization: Federal Supreme Sharia Court

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ፣ በሥራ አመራር እና ፐብሊክ ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ፡ ለመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት እና ለሁለተኛ ዲግሪ 4 ዓመት በኦዲት የስራ ልምድ ያለው/ላት
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ 19464
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ክህሎቶች

  • IFMIS፣ IFRS ሲስተም አጠቃቀም በቂ የሆነ ዕወቀት ያለው/ላት
  • መሰረታዊ የኮምፒተር ዕውቀት ያለው/ላት

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች ኦርጅናል የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሚኒሊክ ሆስፒታል ሳንፎርድ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው ሸሪዓ ፍ/ቤት የሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት በአካል በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ፣ በሥራ አመራር እና ፐብሊክ ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ኦርጅናል የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሚኒሊክ ሆስፒታል ሳንፎርድ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው ሸሪዓ ፍ/ቤት የሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት በአካል በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

Deadline: May 24, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1