Finished Product Officer

Position:

Organization: Etete Foods Catering

Not Specified

የቅጥር ሁኔት፡ በቋሚነት

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ/ ዋና መ/ቤት

ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአቅርቦት ስንሰለት Supplies chain management ፣ ማኔጅመንት፣ቢዝነስ አስተዳደር ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስኮች

የስራ ልምድ፡  በለቀለት ምርት አስተዳደር 4አመት ወይም ከዚያ በላይ የሰራ/ች/

  • በምግብ ወይም በመጠጥ ኢንዱስትሪ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል

  • መሰረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀት ያለው/ላት

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቃሊቲ ሸገር ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም በኤሜል፡ etetefoods830@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114624419 / +251908333999 / +251911644027 መደወል ይችላሉ።

Job Requirements Bachelor's Degree in Supply Chain Management, Management, Business Administration or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቃሊቲ ሸገር ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም በኤሜል፡ etetefoods830@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114624419 / +251908333999 / +251911644027 መደወል ይችላሉ።

Deadline: Jun 2, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue