Finishing Foreman

Position:

Organization: Sunshine Construction PLC

Not Specified

ብዛት፡ 1

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ በተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ በደረጃ አራት/ሶስት ከቴክኒክና ሙያ

የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት በረጃጅም የሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ የሠራ

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በኩባንያው ዋናው መ/ቤት ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት በአካል በመቅረብ ወይም ከሁለት ሜጋ ባይት ያልበለጠ ሲቪ በኤሜል፡ jobs@sunshineinvestmentgroup.net መላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25111551389 መደወል ይችላሉ።

Job Requirements TVET Level 4/3 in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በኩባንያው ዋናው መ/ቤት ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት በአካል በመቅረብ ወይም ከሁለት ሜጋ ባይት ያልበለጠ ሲቪ በኤሜል፡ jobs@sunshineinvestmentgroup.net መላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25111551389 መደወል ይችላሉ።

Deadline: May 31, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue