Position:
Organization: Sunshine Construction PLC
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የት/ት ደረጃ፡ በተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ በደረጃ አራት/ሶስት ከቴክኒክና ሙያ
የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት ፕሮጀክቶች ላይ በተጋጣጣሚ ፍሮምወርክ ስኬል ገጠማ ላይ የሠራ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በኩባንያው ዋናው መ/ቤት ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት በአካል በመቅረብ ወይም ከሁለት ሜጋ ባይት ያልበለጠ ሲቪ በኤሜል፡ jobs@sunshineinvestmentgroup.net መላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25111551389 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements TVET Level 4/3 in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በኩባንያው ዋናው መ/ቤት ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት በአካል በመቅረብ ወይም ከሁለት ሜጋ ባይት ያልበለጠ ሲቪ በኤሜል፡ jobs@sunshineinvestmentgroup.net መላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25111551389 መደወል ይችላሉ።Deadline: Jun 3, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1