General Accounting Manager

Position:

Organization: Ghion Industrial and Commercial PLC

Not Specified

ብዛት: 1

የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

የስራ መስፈርቶች:

ተፈላጊ የት/ደረጃ: የመጀመሪያ ድግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ

የስራ ልምድ፡ 5 ዓመትና ከዚያ በሳይ ያገለገለ/ች በትራንስፖርት ድርጅት ውስጥ በተመሳሳይ ሙያ

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ዊንጌት ቀስበተ መንገድ አደባባዩን ዝቅ ብሎ በስተቀኝ በኩል ግዮን በረኪና ገቢ ውስጥ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት 3ኛ ፎቅ አስተዳደር መምሪያ በአካል በመገኘት ወይም theghions@gmail.com ወይም በቴሌግራም +251940209568 ወይም በፖስታ ሣጥን ቁጥር 22669 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።

Job Requirements Bachelor's or Accounting in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ዊንጌት ቀስበተ መንገድ አደባባዩን ዝቅ ብሎ በስተቀኝ በኩል ግዮን በረኪና ገቢ ውስጥ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት 3ኛ ፎቅ አስተዳደር መምሪያ በአካል በመገኘት ወይም theghions@gmail.com ወይም በቴሌግራም +251940209568 ወይም በፖስታ ሣጥን ቁጥር 22669 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።

Deadline: Jun 30, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue