General Laborer and Car Washer

Position:

Organization: Ethswitch S.C.

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡

  • 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ

የስራ ልምድ፡

  • በስራ መደቡ ቢያንስ ለ1 ዓመት የስራ ልምድ ያለው

  • በመኪና አጠባበቅ ስራ ልምድ ያለው ተመራጭ ይሆናል

ብዛት፡ 2

ክህሎቶች፡

  • በአካል ጠንካራ የሆነ፣ ተግባቢ፣ ታማኝ ስነ-ምግባር ያለው እና ንጽህናን የሚጠብቅ

  • በማንኛውም የስራ ጫና ስር መስራት የሚችል

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን hr@ethswitch.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች ማመልከቻቸውን በኢሜል ሲልኩ፣ የኢሜሉን ርዕስ (Subject Line) የሚያመለክቱበትን የስራ መደብ መጠሪያ መጥቀስ ይኖርባቸዋል:: ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

Job Requirements 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ አግባብነት ካለው የስራ ልምድ How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን hr@ethswitch.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ማመልከቻቸውን በኢሜል ሲልኩ፣ የኢሜሉን ርዕስ (Subject Line) የሚያመለክቱበትን የስራ መደብ መጠሪያ መጥቀስ ይኖርባቸዋል:: ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

Deadline: Jun 17, 2026, 12:00 AM

Location: , አዲስ አበባ

Amount: 2