Position:
Organization: KOJJ Food Processing Complex PLC
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በስምምነት
የት/ት ደረጃ፡ በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች በሜካኒካል ምህንድስና፣ በኤሌክትሪካል ምህንድስና፣ በኢንዱስትሪ ምህንድስና አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው
የስራ ልመድ፡ 5 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ላይ ጉለሌ ፋና ት/ቤት ፊት ለፊት ካኦጄጄ ዋናው መስሪያ ቤት ወይም ከአስኮ ወደ ቡራዩ በሚወስደው መንገድ ሊይ ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል kojjfoodhr@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25112704152/ +25112840899 ይደውሉ።
Deadline: Sep 4, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1