Position:
Organization: Grand Renaissance Dam Coordination Project Office
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ደመወዝ፡ 11117 ብር
የት/ት ደረጃ፡ ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ በደረጃ 3 /10+3/ ወይም በደረጃ 4 COC ምዘና ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት በኤሌክትሪሲቲ ወይም ቧንቧና ሳኒታሪ ወይም እንጨት ሥራ ወይም ኮንስትራክሽን ወይም ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 2/4 አመት ቅጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ስታዲየም ኦሮሚያ ባህል ማዕከል አጠገብ በሚገኘው የድሮ ኤርትራ ኤምባሲ ግቢ ታ/ህ/ግ/ማስ/ፕሮ/ ጽ/ቤት አካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ፡ +251910416151
Job Requirements TVET Level 4/3/10+3 or Diploma in Electricity, Plumbing and Sanitary, Woodworking, Construction Management or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ስታዲየም ኦሮሚያ ባህል ማዕከል አጠገብ በሚገኘው የድሮ ኤርትራ ኤምባሲ ግቢ ታ/ህ/ግ/ማስ/ፕሮ/ ጽ/ቤት አካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ፡ +251910416151Deadline: May 29, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1