General Manager

Position:

Organization: Etete Foods Catering

Not Specified

ብዛት፡ 1

የቅጥር ሁኔት፡ በቋሚነት

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ/ ዋና መ/ቤት/

ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ ታወቀ ዩኒቨርሲቲ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በምግብ ቴክኖሎጂ፣ በንግድ አስተዳደር፣ በማኔጅመንት ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስኮች

የስራ ልምድ፡ 10/12 ዓመት እና ከዚያ በላይ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ኖሮት/ሯት ከዚህ ውስጥ 6 አመት በአምራች ኢንዱስትሪ ውስጥ በሥራ አስኪያጅነት የሰራ/ች

በምግብ ወይም በመጠጥ ኢንዱስትሪ ይመረጣል

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቃሊቲ ሸገር ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም በኤሜል፡ etetefoods830@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114624419 / +251908333999 / +251911644027 መደወል ይችላሉ።

Job Requirements Master's or Bachelor's degree in Food Technology, Business Administration, Management or in a related field of study with relevant work experience, out of which 6 years worked as a manager in the manufacturing industry How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቃሊቲ ሸገር ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም በኤሜል፡ etetefoods830@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114624419 / +251908333999 / +251911644027 መደወል ይችላሉ።

Deadline: Jun 2, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue