General Manager

Position:

Organization: Gonde Food Processing

Not Specified

የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ዋና ስራ አስኪያጅ

ፆታ፡ አይለይም

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

የስራ መስፈርቶች፡

ሁለተኛ ወይም የመጀመርያ ዲግሪ በምግብ ቴክኖሎጂ፣ ምግብ ሳይንስ፣ ኬሚካል ኢንጅነሪንግ፣ ማኔጅመንት፣ ንግድ አስተዳደር፣ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች

10 አመት ለመጀመርያ ዲግሪ፣ 8 አመት ለማስተርስ ዲግሪ በምግብ ማምረቻ ፋብሪካዎች የሰራ/ች ከዝሂ ውስት 5 አመት/3 አመት በዋና የስራ አስኪያጅነት የስራ/ች

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዳማ ከተማ ድረነጋያ ወረዳ የባቡር መንገድ መግቢያ መሃል ላይ በሚገኘው የጎንዴ ፒፒ ከረጢት ማዳበሪያ፣ ዱቄት፣ ማካሮኒ እና ብስኩት ፋብሪካዎች ድርጅት የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ +251228118600/+251912264052 መደወል ይችላሉ።

Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in Food Technology, Food Science, Chemical Engineering, Management, Business Management or in a related field of study with relevant work experience out of which 3/5 years as a General Manager respectively Expereince: 8 years for Master's and 10 years for Bachelor's How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዳማ ከተማ ድረነጋያ ወረዳ የባቡር መንገድ መግቢያ መሃል ላይ በሚገኘው የጎንዴ ፒፒ ከረጢት ማዳበሪያ፣ ዱቄት፣ ማካሮኒ እና ብስኩት ፋብሪካዎች ድርጅት የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251228118600/+251912264052 መደወል ይችላሉ።

Deadline: Jun 5, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue