General Manager
Position:
Organization: Sunshine Bole Beshale Residents House Owners Association
Not Specified
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት በየአመቱ የሚታደስ
ደመወዝ፡ በስምምነት
ብዛት፡ 1
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ዲፐሎማ በቢዝነስ ማኔጅመንት፤ ሰው ሀብት አመራር፣ ስራ አመራር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ
የስራ ልምድ፡ ለዲግሪ 5 አመት የስራ ልምድ እና 3 አመት በአመራር የሰራ/ዲፕሎማ 7*አመት የስራ ልምድ 4 አመት በአመራር የሰራ
የማመልከቻ መመርያ፡
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር አያት ዞን 5 ዝቅ ብሎ በሚገኘው ሰን ሻይን ቦሌ በሻሌ መኖሪያ መንደር ማህበር ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +2519189470000 ይደውሉ።
Deadline: Jan 19, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
