General Manager

Position:

Organization: Wolkite University

Not Specified

የሰራ መደብ መጠሪያ፡ ዋና ስራ አስኪያጅ

ደረጃ፡ X

ደመወዝ፡ 20500

ብዛት፡ 1

የሰራ መስፈርቶች፡

የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመርያ ዲግሪ በግብርና ኢኮኖሚክስ፣ ግብርና፣ ገጠር ልማት፣ ኢኮኖሚክስ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ማኔጅመንትና ዴቨሎፕመንታል ስተዲስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

የስራ ልምድ፡ 10 አመት የመጀመርያ ዲግሪ፣ 8 አመት ለሁለተኛ ዲግሪ፣ 6 አመት ለሶስተኛ ዲግሪ

ልዩ ችሎታ፡ የሆምፒውተር፣ የስራ አመራር፣ የገቢ ማመንጨት ፕሮጀክት ዝግጅት እውቀትና ስልጠና ሰርተፍኬት ያለው

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 06 በአካል በመገኘት ውየም በኢሜል፡ hrm@wku.edu.et በመላክ ማመልከት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ +251113220192 መደወል ይችላሉ።

Job Requirements PhD, Master's or Bachelor's Degree in Agricultural Economics, Agriculture, Rural Development, Economics, Business Management, Management and Development Studies or a related field of study with relevant work experience. Expereince: 10 years for Bachelor's, 8 years for Master's and 6 years for PhD How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 06 በአካል በመገኘት ውየም በኢሜል፡ hrm@wku.edu.et በመላክ ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251113220192 መደወል ይችላሉ።

Deadline: May 12, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue