Position:
Organization: Addis Ababa City Administration
ብዛት፡ 3
ደመወዝ፡ 6443
የት/ት ደረጃ፡ ቲቪኢቲ ደረጃ 4/5 ወይም ዲፕሎማ በመካኒካል ኢንጂነሪንግ፣በሜታል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 2 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ 6 ቁጥር ማዞሪያ በሚገኘው በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ዋናው መስሪያ ቤት የሰው ሃብት ልማትና አስተዳደር የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 9 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25114667511 ይደውሉ፡፡
Deadline: Sep 2, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 3