General Practitoner

Position:

Organization: Wollo University

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በጄኔራል ፕራክቲሽነር የተመረቀ/ች ከመንግሥት ዩኒቨርሲቲ የዶክተር ኦፍ ሜዲስን ዲግሪ ያለው/ላት 
  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
  • ብዛት፡ 5
  • ኮሌጅ፡ የሕክምና እና ጤና ኮሌጅ
  • ዲፓርትመት፡ ስኩል ኦፍ ሜዲስን

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • ተማሪዎችንና የዩኒቨርሲቲ ሠራተኞችን የሕክምና ምርመራ ማድረግ
  • አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ መድኃኒት ማዘዝና የሕክምና ምክር መስጠት
  • አስፈላጊ ምርመራዎችን ማዘዝና ውጤቶችን መገምገም
  • ከባድ ወይም ልዩ ሕክምና የሚያስፈልጋቸውን ታካሚዎች ወደ ስፔሻሊስት መላክ
  • የታካሚዎችን የሕክምና መዝገብ በትክክል መያዝ
  • የጤና ግንዛቤና የበሽታ መከላከያ ምክር መስጠት
  • በዩኒቨርሲቲው የጤና ክሊኒክ የቀን ተዕለት የሕክምና አገልግሎትን መደገፍ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ ከሥራ ማመልከቻ ጋር በመያዝ በደሴ ካምፓስ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 108 በአካል በመገኘት ወይም በፈጣን የፖስታ አገልግሎት (EMS) በመ.ሣ.ቁ. 1145 ደሴ ኮፒውን በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ የምዝገባ ሰዓት ጠዋት ከ2፡30-6፡00 ከሰዓት ከ7፡30-1፡00 ሰዓት ድረስ ሲሆን አመልካቾች ከመንግስት ዩኒቨርሲቲ በማንኛውም ፕሮግራም የተማሩ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ አሸናፊ ሆነዉ የሚመረጡ አመልካቾች በደሴ ዋና ግቢ ልዕለ ህክምና ግቢ ወይም ኮምቦልቻ ካምፓስ መስራት ይጠበቅባቸዋል፡፡. ከሌላ መ/ቤት የሚመጡ ተወዳዳሪዎች የውድድሩ አሸናፊ ከሆኑ ከሚሰሩበት መስሪያ ቤት/ተቋም መልቀቂያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የፈተና ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ሲሆን በፈተና ወቅት ማንነትን የሚገልጽ መታወቂያ ካርድ መያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡

Job Requirements በጄኔራል ፕራክቲሽነር የተመረቀ/ች ከመንግሥት ዩኒቨርሲቲ የዶክተር ኦፍ ሜዲስን ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ተማሪዎችንና የዩኒቨርሲቲ ሠራተኞችን የሕክምና ምርመራ ማድረግ - አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ መድኃኒት ማዘዝና የሕክምና ምክር መስጠት - አስፈላጊ ምርመራዎችን ማዘዝና ውጤቶችን መገምገም - ከባድ ወይም ልዩ ሕክምና የሚያስፈልጋቸውን ታካሚዎች ወደ ስፔሻሊስት መላክ - የታካሚዎችን የሕክምና መዝገብ በትክክል መያዝ - የጤና ግንዛቤና የበሽታ መከላከያ ምክር መስጠት How to Apply አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ ከሥራ ማመልከቻ ጋር በመያዝ በደሴ ካምፓስ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 108 በአካል በመገኘት ወይም በፈጣን የፖስታ አገልግሎት በመ.ሣ.ቁ. 1145 ደሴ ኮፒውን በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ የምዝገባ ሰዓት ጠዋት ከ2፡30-6፡00 ከሰዓት ከ7፡30-1፡00 ሰዓት ድረስ ሲሆን አሸናፊ ሆነዉ የሚመረጡ አመልካቾች በደሴ ዋና ግቢ ልዕለ ህክምና ግቢ ወይም ኮምቦልቻ ካምፓስ መስራት ይጠበቅባቸዋል፡ የፈተና ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ሲሆን በፈተና ወቅት ማንነትን የሚገልጽ መታወቂያ ካርድ መያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

Deadline: Sep 2, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 5