Position:
Organization: Zikri PLC
የስራ መድብ፡ ጠቅላላ አገልግሎት
የመጀመርያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በአካውንቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ማኔጅመንት፣ መካኒካል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
4 አምት ለዲግሪ እና 6 አመት ለዲፕሎማ
እድሜ፡ ከ30 - 40 አመት የሆነ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ኳስ ሜዳ አበበ በቂላ እስታዲዩም ጀርባ ዝክሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መ/ቤት በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251112789012/+251911962203 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree or Diploma in Accounting, Economics, Managment, Mechanical Engineering or in a realted field of study with relevant work experience Experience: 4 years for Degree and 6 years for Diploma Age; 30 - 40 years old How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ኳስ ሜዳ አበበ በቂላ እስታዲዩም ጀርባ ዝክሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መ/ቤት በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251112789012/+251911962203 መደወል ይችላሉ።Deadline: May 10, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1