General Technician III
Position:
Organization: Public Servant Social Security Agency
Not Specified
ብዛት፡3
ደመወዝ፡ 18268
የስራ መስፈርቶች፡
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ቲቪኢቲ ደረጃ 5/ ደረጃ 4 በኤሌክትሮ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ (Electro-Mechanical Engineering) ፤ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ፣ ፓወር ሲስተሞች፣ ቢዩልዲንግ ኤሌክትሪክ፣ ኮንትሮል ሲስተሞች፤ (Electrical Engineering) ፣ በአየር ማዕቀፍ፣ ፓምፕና ሞተር ሲስተሞች ፣ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ (Mechanical Engineering)፣ የህንጻ ግንባታ ኤሌክትሪክ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 2 -4 ዓመት(በከፍተኛ ህንጻዎች (High-Rise Buildings) ፤ የአሳንሰር፣ የጄነሬተር፣ የአየር ማዕቀፍ (HVAC) ፤ የUPS እና የእሳት አደጋ መከላከያ እና ሌሎች ሲስተሞች ጥገና፤ በ24/7 ኦፕሬሽን ያሉ ተቋማት (Hospitals, Offices, Commercial Buildings) ላይ የተገኘ ልምድ ይመረጣል)
የማመልከቻ መመሪያ:
አመልካቾች ለምዝገባ ስትመጡ CV ፣ የልደት ዘመን የሚገልጽ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፤የስራ ልምድ ከግል ድርጅቶች የተሰጠ ከሆነ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት የስራ ልምድ ማስረጃ ከገቢዎች መ/ቤት ደብዳቤ በማጻፍ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ የዋና መ/ቤት አመልካቾች 4ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ወ.ክ.ማ. ፊትለፊት በሚገኘው የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 505 የክልል አመልካቾች በክልሉ ቢሮ በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ በሌቭል ማስረጃ የምታቀርቡ አመልካቾች COC ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
Deadline: Mar 31, 2026, 12:00 AM
Location: Kebena
Amount: 3
