General Technician III

Position:

Organization: Public Servants' Social Security Administration

Not Specified

የስራ መስፈርቶች፡

የትምህርት ደረጃ፡

  • ቲቪኢቲ ሌቭል 4/5 ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በኤሌክትሮ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ፣ በፓወር ሲስተም፣ በቢዩልዲንግ ኤሌክትሪክ፣ በኮንትሮል ሲስተም፣ በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ በአየር ማዕቀፍ፣ ፓምፕና ሞተር ሲስተም፣ በህንጻ ግንባታ ኤሌክትሪክ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች

የስራ ልምድ፡

  • ለዲግሪ 2 ዓመት እና ለቴክኒክና ሙያ 4 ዓመት በቀጥታ በኤሌክትሮ ሜካኒካል ጥገና ወይም ኦፕሬሽን የስራ ልምድ ያለው/ላት

  • በከፍተኛ ህንጻዎች (High-Rise Buildings) ፤ የአሳንሰር፣ የጄነሬተር፣ የአየር ማዕቀፍ (VAC) ፤ የUPS እና የእሳት አደጋ መከላከያ እና ሌሎች ሲስተሞች ጥገና፤ በ24/7 ኦፕሬሽን ያሉ ተቋማት (Hospitals, Offices, Commercial Buildings) ላይ የተገኘ ልምድ ይበረታታል።

ብዛት፡ 1

የስራ ቦታ፡ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን/ጅማ/

ደመወዝ፡ 18268

የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች CV፣ የልደት ዘመን የሚገልጽ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ በሪጅኑ መ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዕድሜያቸው 40 ዓመት እና ከዚያ በታች መሆን ሲኖርበት ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ የስራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ ከገቢዎች መ/ቤት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡ የስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251471111115

Job Requirements ቲቪኢቲ ሌቭል 4/5 ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በኤሌክትሮ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ፣ በፓወር ሲስተም፣ በቢዩልዲንግ ኤሌክትሪክ፣ በኮንትሮል ሲስተም፣ በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ በአየር ማዕቀፍ፣ ፓምፕና ሞተር ሲስተም፣ በህንጻ ግንባታ ኤሌክትሪክ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች CV፣ የልደት ዘመን የሚገልጽ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ በሪጅኑ መ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዕድሜያቸው 40 ዓመት እና ከዚያ በታች መሆን ሲኖርበት ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ የስራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ ከገቢዎች መ/ቤት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡ የስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251471111115

Deadline: Jun 7, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1