Grader operator

Position:

Organization: Sunshine Construction PLC

Not Specified

  • እድሜ : ለሁሉም የሥራ መደቦች ከ 55 ዓመት በታች

  • የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ውጭ

  • ደመወዝ : በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሰረት

የስራ መስፈርቶች

  • ልዩ የመንጃ ፈቃድ

  • በግሬደር ኦፕሬተርነት 6 ዓመት የሠራ

የማመልከቻ መመርያ፡

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝኩባንያው ዋናው መ/ቤት ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት በመገኘት ወይም በኢሜል: jobs@sunshineinvestmentgroup.net በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።

Job Requirements A Special Driver's license, with relevant work experience Work location: Outside Addis Ababa How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝኩባንያው ዋናው መ/ቤት ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት በመገኘት ወይም በኢሜል: jobs@sunshineinvestmentgroup.net በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251115513209/+251115512444 ይደውሉ።

Deadline: May 20, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue