Graduate Assistant

Position:

Organization: Assosa university

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡

  • በፈረንሳይኛ ቋንቋ እና ሊትሬቸር የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

የስራ ልምድ፡

  • 0 ዓመት

  • በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ከ1 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያላቸው አምልካቾች ተጨማሪ 5 ነጥብ ያገኛሉ፡፡

ብዛት፡ 1

ኮሌጅ፡ የቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ

ዲፓርትመት፡ ቱሪዝም እና ሆቴል ማኔጅመንት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • በመምህራን የሚሰጡ የትምህርት እና የአካዳሚክ ሥራዎችን መደገፍ

  • የትምህርት ማስተማሪያ ቁሳቁሶችን፣ ማስታወሻዎችን እና ሪፖርቶችን ማዘጋጀት

  • በምርምር ፕሮጀክቶች ላይ መሳተፍ፣ መረጃ መሰብሰብና መተንተን

  • የተማሪዎችን ስራዎችና ፈተናዎች በመምህሩ መመሪያ መሠረት መደገፍ/መገምገም

  • የአካዳሚክ መረጃዎችንና መዝገቦችን በሥርዓት መያዝ

  • በመምህራን የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ የአካዳሚክ ሥራዎችን ማከናወን

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የግል ሁኔታ መግለጫ (CV) ከማመልካቻ ጋር በኢሜል አድራሻችን tesfu924@gmail.com ወይም በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ አዲሱ ህንጻ ግራውንድ B1 No 2 በአካል በመቅረብ ወይም በፖስታ ሣ.ቁ 18 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመመረቂያ ነጥባቸው ለወንዶች ለሁለተኛ ዲግሪ 3.25 እና ከዛ በላይ፤ ለሴቶች 3.00 እና ከዛ በላይ ላይ መሆን ይኖርበታል፡፡ በተጨማሪም ለአካል ጉዳተኛ እና ለታዳጊ ክልል አምልካቾች 2.5 እና ከዛ በላይ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ የትምህርት ማስራጃቸውን በፖስታ እና በኢሜል የሚልኩ አመልካቾች የሚመዘገቡበትን የት/ት ዓይነትና (Specialization) እና ተራ ቁጥር በማስረጃቸው ላይ መፃፍ ይኖርባቸዋል፡፡ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ የተመረቁ አመልካቾች የሙያ ማረጋገጫ የምዘና ፈተና ያለፈ/ፈች ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ፈተና ቀን እና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለፅ ይሆናል፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

Job Requirements በፈረንሳይኛ ቋንቋ እና ሊትሬቸር የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ዋና ዋና ኃላፊነቶች - በመምህራን የሚሰጡ የትምህርት እና የአካዳሚክ ሥራዎችን መደገፍ - የትምህርት ማስተማሪያ ቁሳቁሶችን፣ ማስታወሻዎችን እና ሪፖርቶችን ማዘጋጀት - በምርምር ፕሮጀክቶች ላይ መሳተፍ፣ መረጃ መሰብሰብና መተንተን - የተማሪዎችን ስራዎችና ፈተናዎች በመምህሩ መመሪያ መሠረት መደገፍ/መገምገም - የአካዳሚክ መረጃዎችንና መዝገቦችን በሥርዓት መያዝ - በመምህራን የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ የአካዳሚክ ሥራዎችን ማከናወን How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም ሲቪ በኢሜል አድራሻችን tesfu924@gmail.com ወይም በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ አዲሱ ህንጻ ግራውንድ No 2 በአካል በመቅረብ ወይም በፖስታ ሣ.ቁ 18 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመመረቂያ ነጥባቸው ለወንዶች ለሁለተኛ ዲግሪ 3.5 እና ከዛ በላይ እና ለመጀመሪያ ዲግሪ 3.0 እና ከዛ በላይ ፤ ለሴቶች ለሁለተኛ ዲግሪ 3.35 እና ከዛ በላይ እና ለመጀመሪያ ዲግሪ 2.75 እና ከዛ በላይ ሲሆን የቴሲስ ውጤታቸው B+ ወይም Very Good እና ከዛ በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡

Deadline: Sep 3, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1