Graduate Assistant II
Position:
Organization: Oda Bultum University
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ በኮምፕሪሄንሲቭ ነርሲንግ፣ በሚድዋይፍሪ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
- የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
- ብዛት፡ 4
- ኮሌጅ፡ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ
- ዲፓርትመት፡ ኮምፕሪሄንሲቭ ነርሲንግ/ ሚድዋይፍሪ
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- በመምህራን የሚሰጡ የትምህርት እና የአካዳሚክ ሥራዎችን መደገፍ
- የትምህርት ማስተማሪያ ቁሳቁሶችን፣ ማስታወሻዎችን እና ሪፖርቶችን ማዘጋጀት
- በምርምር ፕሮጀክቶች ላይ መሳተፍ፣ መረጃ መሰብሰብና መተንተን
- የተማሪዎችን ስራዎችና ፈተናዎች በመምህሩ መመሪያ መሠረት መደገፍ/መገምገም
- የአካዳሚክ መረጃዎችንና መዝገቦችን በሥርዓት መያዝ
- በመምህራን የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ የአካዳሚክ ሥራዎችን ማከናወን
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒና ሲቪ በመያዝ ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ጭሮ ከተማ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ(አዲሱ ግቢ) የብቃትና ሠው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ወይም አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ የአሜሪካ ኤምባሲ ፊትለፊት የዩኒቨርሲቲው ጉዳይ ማስፈጸሚያ ቢሮ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ።
ማስታወሻ፡ መልካቾች የስራ ሙያ ፍቃድ ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ ሲኖርባቸውወንዶች 3.25 እና ከዚያ በላይ፣ ለሴቶች 3.00 እና ከዚያ በላይ ፣ለአካል ጉዳተኞች፣ለታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር 2.75 እና ከዚያ በላይ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ እንዲሁም ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ለተመረቁ ተወዳዳሪዎች የመውጫ ፈተና ማለፋቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
Job Requirements በኮምፕሪሄንሲቭ ነርሲንግ፣ በሚድዋይፍሪ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - በመምህራን የሚሰጡ የትምህርት እና የአካዳሚክ ሥራዎችን መደገፍ - የትምህርት ማስተማሪያ ቁሳቁሶችን፣ ማስታወሻዎችን እና ሪፖርቶችን ማዘጋጀት - በምርምር ፕሮጀክቶች ላይ መሳተፍ፣ መረጃ መሰብሰብና መተንተን - የተማሪዎችን ስራዎችና ፈተናዎች በመምህሩ መመሪያ መሠረት መደገፍ/መገምገም - የአካዳሚክ መረጃዎችንና መዝገቦችን በሥርዓት መያዝ - በመምህራን የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ የአካዳሚክ ሥራዎችን ማከናወን How to Apply አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒና ሲቪ በመያዝ ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ጭሮ ከተማ ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፓስ(አዲሱ ግቢ) የብቃትና ሠው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ወይም አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ የአሜሪካ ኤምባሲ ፊትለፊት የዩኒቨርሲቲው ጉዳይ ማስፈጸሚያ ቢሮ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ። ማስታወሻ፡ ወንዶች 3.25 እና ከዚያ በላይ፣ ለሴቶች 3.00 እና ከዚያ በላይ ፣ለአካል ጉዳተኞች፣ለታዳጊ ክልሎችና አርብቶ አደር 2.75 እና ከዚያ በላይ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ እንዲሁም ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ለተመረቁ የመውጫ ፈተና ማለፋቸውን የሚያረጋግጥና የስራ ሙያ ፍቃድ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡Deadline: Aug 21, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 4
