Position:
Organization: Ethiopian Statistical Association (ESA)
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 10272
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በግራፊክ ዲዛይን፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኮምፒውተር ሳይንስ ወይም ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 6 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ፒያሳ ከጣይቱ ሆቴል ጀርባ ከኢትዮ ሴራሚክ ጎን በሚገኘው በዋናው መ/ቤት የብቃትና የሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ ህንጻ ቁጥር- 2 በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25111550334/+25111576906 ይደውሉ።
Deadline: Aug 27, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1