Position:
Organization: Sengatera Traders Union SC
የስራ መደቡ መጠሪያ፡ አስተዳደርና ፋይናንስ ክፍል ኃላፊ
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በስምምነት
ሁለተኛ ወይም የመጀመርያ ዲግሪ በስራ አመራር፣ ህዝብ አስተዳደር፤ ማርኬቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
6/8 አመት የስራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 4/2 አመት በኃላፊነት የስራ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ሜክሲኮ በአ/ማህበሩ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ይሰራ ክፍል 17ኛ ፎቅ በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251955744212/+251911219661 በመደወል ማመልከት ይችላሉ
Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in Management, Public Administration, Accounting and Finance or in a related field of study out of which 2/4 years in a managerial position How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ሜክሲኮ በአ/ማህበሩ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ይሰራ ክፍል 17ኛ ፎቅ በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251955744212 /+251911219661 በመደወል ማመልከት ይችላሉDeadline: Jun 4, 2025, 12:00 AM
Location: Mexico
Amount: 1