Head of Asset Management Supply Department

Position:

Organization: Sunshine Construction PLC

Not Specified

  • እድሜ : ለሁሉም የሥራ መደቦች ከ 55 ዓመት በታች

  • የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ውጭ

  • ደመወዝ : በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሰረት

የስራ መስፈርቶች

  • በግዥና ንብረት አስተዳደር ወይም በሰፕላይ ቼይን ማኔጅመንት በዲግሪ የተመረቀ

  • 8 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው ከእዚህ ውስጥ 6 ዓመት በሥራ መደቡ ላይ የሠራ፤በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ የሰራ ቢሆን ይመረጣል

የማመልከቻ መመርያ፡

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝኩባንያው ዋናው መ/ቤት ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት በመገኘት ወይም በኢሜል: jobs@sunshineinvestmentgroup.net በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።

Job Requirements Bachelor's Degree in Procurement and Asset Management, Supply Chain Management, or in a related field of study with relevant work experience, out of which 6 years in a similar position, preferably in a construction company Work location: Outside Addis Ababa How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝኩባንያው ዋናው መ/ቤት ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ፊትለፊት በመገኘት ወይም በኢሜል: jobs@sunshineinvestmentgroup.net በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251115513209/+251115512444 ይደውሉ።

Deadline: May 20, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue