Position:
Organization: Sunshine Construction PLC
ብዛት: 1
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ደመወዝ፡ በስምምነት
እድሜ፡ ለሁሉም የሥራ መደቦች ከ55 ዓመት በታች
ተፈላጊ የት/ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ የአቅርቦት ሰንሰለት አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት በሥራ መደቡ ላይ የሠራ ፤ በኮንስትራክሽን ድርጅት ላይ የሠራ ከዚህ ውስጥ 6 አመት በስራ መደቡ ላይ የስራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በኩባንያው ዋናው መ/ቤት ቦሌ መንገድ ፍሳሚንገ ሬስቶራንት ፊትስፊት በአካል በመቅረብ ወይም ከሁስት ሜጋ ባይት ያልበለጠ ሲቪ ብቻ በኢሜል፡ jobs@sunshineinvestmentgroup.net በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree in Supply Chain Management or a related field of study with relevant work experience, out of which 5 years in similar position How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በኩባንያው ዋናው መ/ቤት ቦሌ መንገድ ፍሳሚንገ ሬስቶራንት ፊትስፊት በአካል በመቅረብ ወይም ከሁስት ሜጋ ባይት ያልበለጠ ሲቪ ብቻ በኢሜል፡ jobs@sunshineinvestmentgroup.net በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።Deadline: Aug 9, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1