Position:
Organization: Tracon Trading PLC
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ብዛት፡ 3
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሜካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ወይም ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 3 አመት ከዛ በላይ 2 አመት በሃላፊነት የስራ ልምድ ያለው /ያላት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቸርችል ጎዳና አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251111262793
Job Requirements Bachelor's Degree in Mechanical Engineering, Industrial Engineering or in a related field of study with relevant work experience, out of which 2 years of experience in a responsible position How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቸርችል ጎዳና አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251111262793Deadline: May 15, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 3