Head of Finance Department

Position:

Organization: Ehsan Trading

Not Specified

የስራ መደብ፡ የፋይናንስ ክፍል ኃላፊ

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

የስራ መስፈርቶች፡

የመጀመርያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

7 አመት አግባብ የስራ ልምድ የስራ/ች

የፒችትሪ ወይም ሌሎች የአካውንቲንግ ሶፍትዌር ለመጠቀም ስልጠናውች የወሰደ/የወሰደች

የአይኤፍአርኤስ ስልጠና የወሰደ/ች

መሰረታዊ የአካዋንቲንግ አሰራሮችን ማወቅ

የአካውንቲንግ ሶፍትዌሪችን መጠቀም መቻል

የፋይናንስ ሪታርቶችን የማዘጋጀት ልምድ

ተጨባጭ የሆነ የኢንተርኔት፣ ኢሜይል እንዲሁም የኮምፒዩተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላት

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ልደታ ጊጃ ሰፈር ኢህሳን ህንፃ 3ኛ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ +251115577363/+251944347135 መደወል ይችላሉ

Job Requirements Bachelor's Degree in Accounting, Accounting and Finance or a related field with relevant work experience Required Skills: - Trained in using Peachtree or other accounting software - Trained in IFRS - Knowledge of basic accounting practices - Ability to use accounting software - Experience in preparing financial returns - Proficient in using the Internet, email and computer How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ልደታ ጊጃ ሰፈር ኢህሳን ህንፃ 3ኛ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115577363 /+251944347135 መደወል ይችላሉ

Deadline: Jun 2, 2025, 12:00 AM

Location: Lideta

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue