Head of General Accounting Department

Position:

Organization: Belayab Cable Manufacturing PLC

Not Specified

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ በድርቱ ስኬል

የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚነት

የስራ ቦታ፡ አዲስ አባባ

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ 10 ዓመት በዘርፉ የስራ ልምድ

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ዙ ኢንዱስትሪ ዞን ከጀነራል መርካንታይል ጀርባ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሰው ኃይል አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ክፍል ወይም አዳማ በድርጅቱ ፋብሪካ በአካል በመገኘት ወይም ኢሜል፡ belayabcablehr@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114711014 መደወል ይችላሉ።

Job Requirements Bachelor's Degree in Accounting or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ዙ ኢንዱስትሪ ዞን ከጀነራል መርካንታይል ጀርባ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሰው ኃይል አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ክፍል ወይም አዳማ በድርጅቱ ፋብሪካ በአካል በመገኘት ወይም ኢሜል፡ belayabcablehr@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114711014 መደወል ይችላሉ።

Deadline: Jun 4, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 2

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue