Head of General Services

Position:

Organization: Kality Food Share Company

Not Specified

የስራ መደብ መጠሪያ፡ የጠቅላላ አገልግሎት ኃላፊ

ብዛት፡ 1

የስራ መስፈርቶች፡

የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመርያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ህዝብ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ 5 አመት የስራ ልምድ ያለው

የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ደብረዘይት መንገድ ከቅ/ገብርኤል ቤ/ክርስቲያን ዝቅ ብሎ ሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 313 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114390144 ይደውሉ።

Job Requirements Bachelor's Degree in Management, Business Management, Public Administration or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ደብረዘይት መንገድ ከቅ/ገብርኤል ቤ/ክርስቲያን ዝቅ ብሎ ሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 313 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114390144 ይደውሉ።

Deadline: May 28, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue