Head of Human Resources Development and Management Department
Position:
Organization: Horizon Plantations
Not Specified
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ መስፈርቶች
- የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ሰው ሃብት አስተዳደር፣ ህዝብ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
- የስራ ልምድ፡ 10-8 አመት፣ ከዚህም ውስጥ 6 አመት በሃላፊነት የሰራ/ች
የማመልከቻ መመሪያ
- አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ፣ መካኒሳ አቦ ማዞሪያ ወደ ብስራተ ገብርኤል በሚወስደው መንገድ ላይ ኩዊንስ ሱፐርማርኬት አጠገብ መና ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው የሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የሰው ሃብት ስራ አመራር ክፍል በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
Deadline: Jan 22, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
