Head of Marketing and Sales Department
Position:
Organization: Horizon Plantations
Not Specified
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፣ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 10-8 አመት፣ ከዚህም ውስጥ 6-4 አመት በሃላፊነት የሰራ/ች
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ፣ መካኒሳ አቦ ማዞሪያ ወደ ብስራተ ገብርኤል በሚወስደው መንገድ ላይ ኩዊንስ ሱፐርማርኬት አጠገብ መና ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው የሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የሰው ሃብት ስራ አመራር ክፍል በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
Deadline: Jan 22, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
