Position:
Organization: Tsehay Industry S.C
የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የመካኒካል ጥገናና ዩቲሊቲስ ዋና ክፍል ኃላፊ
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በድርጅት እኬል መሰረት
ሁለተኛ ወይም የመጀመርያ ዲግሪ በመካኒካል ምህንድስና፣ ኤሌክትሮ መካኒካል ምህንድስና፣ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
4 አመት ለሁለተኛ ዲግሪ ከዚህ ውስጥ 2 አመት በሃላፊነት ወይም በከፍተኛ የሙያ የስራ መደብ የስራ/የስራች
6 አመት ለመጀመርያ ዲግሪ ከዚህ ውስጥ 3 አመት በሃላፊነት ወይም በከፍተኛ የሙያ የስራ መደብ የሰራ/ች
በኤሌክቶ መካኒካል ዘርፍ የሰለጠነ እና ተዛማጅ የስራ ልምድ ያለው/ያላት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊቲ ቶታል ከመናኽሪያ ዝቅ ብሎ ከካፍደም ህንፃ 800 ሜትር ገባ ብሎ በድርጅቱ የሰው ሃብት አሰተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251114340110/+251114340509 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in Mechanical Engineering, Electromechanical Engineering or in a related field of study with relevant work experience, out of which 2/3 years in a managerial or higher position Experience: 4 years for Master's and 6 years for Bachelor's How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊቲ ቶታል ከመናኽሪያ ዝቅ ብሎ ከካፍደም ህንፃ 800 ሜትር ገባ ብሎ በድርጅቱ የሰው ሃብት አሰተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114340110/+251114340509 መደወል ይችላሉ።Deadline: Jun 8, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1