Position:
Organization: Ghion Industrial and Commercial PLC
ብዛት፡ 1
የሥራ ቦታ፡ ገላን( ዱከም)
ደመወዝ : በስምምነት
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በማኔጅመንት፣ ቢዝነስ በማኔጅመንት፣ ትራንስፖርት በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ ከምርቃ በኋላ በትራንስፖርት ድርጅት ውስጥ በተመሳሳይ ሙያ 8 ዓመት በሥራ መደቡ ላይ የሠራ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ዊንጌት ቀለበት መንገድ አደባባዩን ዝቅ ብሎ በስተቀኝ በኩል ግዮን በረኪና ግቢ ውስጥ በሚገኘው ዋና መ/ቤት 3ኛ ፎቅ አስተዳደር መምሪያ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል: theghions@gmail.com ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 22669 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።
Deadline: May 22, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1