Head of Operations Department

Position:

Organization: Rest Investment and Business Group

Not Specified

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በሰው ሃብት አስተዳደር፣ ኢኮኖሚክስ፣ አካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ፡ 10 አመት

የማመልከቻ መመሪያ

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ መድሃኒአለም ሞኤንኮ ፊት ለፊት ወይም ንብ ባንክ ሞኤንኮ ቅርንጫፍ ጎን በሚገኘው ዋና መ/ቤት አጠገብ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251994000821/+251994000820 ይደውሉ።

Job Requirements Bachelor's Degree in Human Resource Management, Economics, Accounting or in a related field of study with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ መድሃኒአለም ሞኤንኮ ፊት ለፊት ወይም ንብ ባንክ ሞኤንኮ ቅርንጫፍ ጎን በሚገኘው ዋና መ/ቤት አጠገብ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251994000821/+251994000820 ይደውሉ።

Deadline: Dec 18, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1